የ ግንዛቤ ማስጨበጫ: ፕሮጀክቶች
የ2013 በጀት
261,546,812
የፕሮጀክቶች ብዛት
248
- የአይነት እና ዞናዊ መረጃ
-
በመሰርያ ቤት ዝርዝር
- መሰኖ ግንባታና ተቋማት አስተዳደር ኤጀንሲ 1 (0.40%)
- መንገድ ልማት ባስልጣን 1 (0.40%)
- መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት 1 (0.40%)
- ሚሊሽያ ጽህፈት ቤት 3 (1.21%)
- ሠራተኛና ማሕበራዊ ጉዳይ ቢሮ 18 (7.26%)
- ሥነ ምግባር ፀረ-ሙስና ኮሚሽን 3 (1.21%)
- ርዕሰ መስተዳደር ጽህፈት ቤት 1 (0.40%)
- ሰላምና ፀጥታ ቢሮ 7 (2.82%)
- ሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ 19 (7.66%)
- ስፖርት ኮሚሽን 1 (0.40%)
- ቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን 5 (2.02%)
- ባህልና ቱሪዝም ቢሮ 8 (3.23%)
- ብሔረሰቦች ምክር ቤት 4 (1.61%)
- ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ 9 (3.63%)
- ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ 4 (1.61%)
- አርብቶ አደር ጉዳዮች ቢሮ 4 (1.61%)
- አካባቢ ጥበቃና ደን ባለሥልጣን 8 (3.23%)
- ኢንቨስትመንት ኮሚሽን 5 (2.02%)
- እንሥሣትና ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ 22 (8.87%)
- ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ 23 (9.27%)
- ክልል ምክር ቤት 2 (0.81%)
- ኮንስትራክሸን ባለሥልጣን 1 (0.40%)
- ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ 1 (0.40%)
- ዋናው ኦዲተር 1 (0.40%)
- የመጠጥ ውሀና መስኖ ልማት ቢሮ 3 (1.21%)
- የማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ 1 (0.40%)
- የእርሻ ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ 12 (4.84%)
- የክልሉ ቴ/ሙያ ትም/ስልጠና ቢሮ 3 (1.21%)
- የፍትህ አካላት ባለሙያዎች ሥልጠናና የህግ ምርምር ማዕከል 2 (0.81%)
- ደቡበ አመራር አካዳሚ 1 (0.40%)
- ደቡብ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት 2 (0.81%)
- ገቢዎች ባለስልጣን 21 (8.47%)
- ግብርና ኮሌጅ 1 (0.40%)
- ግብርና ግብአት ጥራት ቁጥጥር ኩረንቲን ባስልጣን 1 (0.40%)
- ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ 8 (3.23%)
- ጠቅላይ ፍርድ ቤት 2 (0.81%)
- ጤና ቢሮ 5 (2.02%)
- ፋይናንስ ቢሮ 13 (5.24%)
- ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ 14 (5.65%)
- ፕላን ኮሚሽን 7 (2.82%)
- የ ዞናዊ ስርጭት ዝርዝር
የፕሮጀክቶች ዝርዝር
-የ ግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮጀክቶች ዞናዊ ስርጭት
የፕሮጀክቱ አይነት
የፕሮጀክቱ ስም
ለ2013 የተመደበ
64
ግንዛቤ ማስጨበጫ
በሊዝ አዋጅና መሬት ላይ በወጡ የህግ ማዕቀፎች ላይ ለዞኖች ለለልዩ ወረዳዎችና የከተማ አስተዳደር በባለሙያዎችና አመራር በቂ ግንዛቤ መፍጠሪያ ፕሮጀክት
500,000
67
ግንዛቤ ማስጨበጫ
የከተማ መልካም አስተዳደር ፓኬጅ በመቅረጽ የሚታዩ የመልካም አስተደደር ጉድለቶችን ለማረም የሚያስችል ጥናት ድርጊት መርሃ ግብር
1,000,000
207
ግንዛቤ ማስጨበጫ
ክትትልና ግምገማ /በሴክተርና በአስተዳደር እርከኖች የሚገኙ የዘላቂ ልማት ግቦች፣ የበጀት አስተዳደር፣ ቻናል ሁለት፣ የተመድ ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች፣ ፊሲካል ማዕቀፍ ገቢ መበልፀግ/ ክትትልና ግምገማ ማካሄድ
550,000