የ ክልላዊ: ፕሮጀክቶች
የ2013 በጀት
1,501,936,410
የፕሮጀክቶች ብዛት
632
- የአይነት እና ዞናዊ መረጃ
-
በመሰርያ ቤትዝርዝር
- ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት 10 (1.58%)
- መሰኖ ግንባታና ተቋማት አስተዳደር ኤጀንሲ 8 (1.27%)
- መንገድ ልማት ባስልጣን 10 (1.58%)
- መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት 4 (0.63%)
- ሚሊሽያ ጽህፈት ቤት 3 (0.47%)
- ሠራተኛና ማሕበራዊ ጉዳይ ቢሮ 18 (2.85%)
- ሥነ ምግባር ፀረ-ሙስና ኮሚሽን 5 (0.79%)
- ርዕሰ መስተዳደር ጽህፈት ቤት 5 (0.79%)
- ሰላምና ፀጥታ ቢሮ 7 (1.11%)
- ሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ 12 (1.90%)
- ሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ 19 (3.01%)
- ስፖርት ኮሚሽን 10 (1.58%)
- ቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን 13 (2.06%)
- ባህልና ቱሪዝም ቢሮ 16 (2.53%)
- ብሔረሰቦች ምክር ቤት 4 (0.63%)
- ቴክክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲቲዩት 6 (0.95%)
- ትምህርት ቢሮ 10 (1.58%)
- ትራንስፖርት ቢሮ 8 (1.27%)
- ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ 10 (1.58%)
- ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ 5 (0.79%)
- አርብቶ አደር ጉዳዮች ቢሮ 11 (1.74%)
- አካባቢ ጥበቃና ደን ባለሥልጣን 11 (1.74%)
- አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና 3 (0.47%)
- ኢንቨስትመንት ኮሚሽን 5 (0.79%)
- ኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ 9 (1.42%)
- እንሥሣትና ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ 44 (6.96%)
- ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ 24 (3.80%)
- ክልል ምክር ቤት 3 (0.47%)
- ኮንስትራክሸን ባለሥልጣን 3 (0.47%)
- ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ 2 (0.32%)
- ዋናው ኦዲተር 1 (0.16%)
- የ ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ 1 (0.16%)
- የመጠጥ ውሀና መስኖ ልማት ቢሮ 21 (3.32%)
- የማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ 8 (1.27%)
- የእርሻ ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ 34 (5.38%)
- የክልሉ ቴ/ሙያ ትም/ስልጠና ቢሮ 16 (2.53%)
- የፍትህ አካላት ባለሙያዎች ሥልጠናና የህግ ምርምር ማዕከል 2 (0.32%)
- ደቡበ አመራር አካዳሚ 2 (0.32%)
- ደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት 12 (1.90%)
- ደቡብ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት 81 (12.82%)
- ደኢፓልኮ 2 (0.32%)
- ገቢዎች ባለስልጣን 27 (4.27%)
- ገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ 4 (0.63%)
- ግብርና ግብአት ጥራት ቁጥጥር ኩረንቲን ባስልጣን 5 (0.79%)
- ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ 10 (1.58%)
- ጠቅላይ ፍርድ ቤት 5 (0.79%)
- ጤና ቢሮ 39 (6.17%)
- ፋይናንስ ቢሮ 18 (2.85%)
- ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ 19 (3.01%)
- ፕላን ኮሚሽን 21 (3.32%)
- ፖሊሲ ጥናት ምርምር ኢንስቲትዩት 5 (0.79%)
- ፖሊስ ኮሚሽን 1 (0.16%)
- የፕሮጀክቱ አይነትዝርዝር
የፕሮጀክቶች ዝርዝር
የፕሮጀክቱ አይነት
የፕሮጀክቱ ስም
ለ2013 የተመደበ
160
ግንዛቤ ማስጨበጫ
በክልሉ የከተማ አስተዳደር ከተሞች የይዞታ ማህደር አደረጃጀት ፣ አያያዝ እና አጠቃቀም አሰራር ሰርዓት ዝርጋታ ፕሮጀክት
1,000,000
163
ግንዛቤ ማስጨበጫ
በሊዝ አዋጅና መሬት ላይ በወጡ የህግ ማዕቀፎች ላይ ለዞኖች ለለልዩ ወረዳዎችና የከተማ አስተዳደር በባለሙያዎችና አመራር በቂ ግንዛቤ መፍጠሪያ ፕሮጀክት
500,000
166
ግንዛቤ ማስጨበጫ
የከተማ መልካም አስተዳደር ፓኬጅ በመቅረጽ የሚታዩ የመልካም አስተደደር ጉድለቶችን ለማረም የሚያስችል ጥናት ድርጊት መርሃ ግብር
1,000,000
574
ግንዛቤ ማስጨበጫ
ክትትልና ግምገማ /በሴክተርና በአስተዳደር እርከኖች የሚገኙ የዘላቂ ልማት ግቦች፣ የበጀት አስተዳደር፣ ቻናል ሁለት፣ የተመድ ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች፣ ፊሲካል ማዕቀፍ ገቢ መበልፀግ/ ክትትልና ግምገማ ማካሄድ
550,000
576
ጥናትና ምርምር
ለሀብት አስተዳደር የሚረዱ ጥናቶች ማካሄድ /ክልላዊ እምቅ የገቢ ሀብት፣ የተመድና ሲማድ፣ ጥናት ማካሄድ ዕቅድና የማክሮ ኢኮኖሚ ጥናትና ትንተና ዝግዥት
1,000,000