የ 2013 አጠቃላይ በጀት
3,823,213,222
አጠቃላይ የፕሮጀክቶች ብዛት
1,710


የሴክተር መስርያ ቤቶች የፕሮጀክት አመዳደብ:

# ፕሮጀክቱ የሚተገበርበት የመንግስት ተቋም የ2013 በጀት (በመቶኛ ድርሻ) የፕሮጀክት ብዛት (በመቶኛ ድርሻ)
1
መንገድ ልማት ባስልጣን
570,900,923(14.93%) 365 (21.35%)
2
የመጠጥ ውሀና መስኖ ልማት ቢሮ
472,927,322(12.37%) 154 (9.01%)
3
ትራንስፖርት ቢሮ
329,300,100(8.61%) 40 (2.34%)
4
ጤና ቢሮ
300,111,631(7.85%) 102 (5.96%)
5
ኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ
258,499,999(6.76%) 68 (3.98%)
6
የክልሉ ቴ/ሙያ ትም/ስልጠና ቢሮ
221,800,000(5.80%) 74 (4.33%)
7
ደኢፓልኮ
205,000,000(5.36%) 138 (8.07%)
8
መሰኖ ግንባታና ተቋማት አስተዳደር ኤጀንሲ
202,251,719(5.29%) 48 (2.81%)
9
የእርሻ ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ
125,684,648(3.29%) 36 (2.11%)
10
አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና
108,096,052(2.83%) 4 (0.23%)
11
ትምህርት ቢሮ
103,900,000(2.72%) 15 (0.88%)
12
ፋይናንስ ቢሮ
85,680,000(2.24%) 18 (1.05%)
13
አርብቶ አደር ጉዳዮች ቢሮ
82,117,902(2.15%) 35 (2.05%)
14
ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ
69,677,416(1.82%) 49 (2.87%)
15
እንሥሣትና ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ
69,127,662(1.81%) 74 (4.33%)
16
ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጆች
55,329,864(1.45%) 37 (2.16%)
17
ደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት
52,000,000(1.36%) 14 (0.82%)
18
ደቡብ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት
36,148,640(0.95%) 85 (4.97%)
19
ባህልና ቱሪዝም ቢሮ
34,210,887(0.89%) 20 (1.17%)
20
ጤና ሳይንስ ኮሌጆች
25,715,000(0.67%) 10 (0.58%)
21
የክልሉ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ቢሮ
25,300,000(0.66%) 8 (0.47%)
22
ስፖርት ኮሚሽን
24,500,000(0.64%) 13 (0.76%)
23
ፖሊስ ኮሚሽን
24,000,000(0.63%) 1 (0.06%)
24
አርባ ምንጭ መ/ት ኮሌጅ
22,055,244(0.58%) 9 (0.53%)
25
ገቢዎች ባለስልጣን
18,440,000(0.48%) 27 (1.58%)
26
ሠራተኛና ማሕበራዊ ጉዳይ ቢሮ
17,750,000(0.46%) 18 (1.05%)
27
ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ
16,200,000(0.42%) 12 (0.70%)
28
ሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ
16,000,000(0.42%) 12 (0.70%)
29
ቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን
15,918,056(0.42%) 13 (0.76%)
30
ክልል ምክር ቤት
15,700,000(0.41%) 3 (0.18%)
31
ግብርና ኮሌጅ
15,610,000(0.41%) 13 (0.76%)
32
የ ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ
15,000,000(0.39%) 1 (0.06%)
33
ሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ
14,900,000(0.39%) 19 (1.11%)
34
የማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ
14,000,000(0.37%) 8 (0.47%)
35
ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት
13,400,000(0.35%) 10 (0.58%)
36
ኮንስትራክሸን ባለሥልጣን
12,216,879(0.32%) 3 (0.18%)
37
ሆሳእና መ/ት ኮሌጅ
10,200,000(0.27%) 6 (0.35%)
38
ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ
9,811,278(0.26%) 19 (1.11%)
39
ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ
9,600,000(0.25%) 10 (0.58%)
40
ፕላን ኮሚሽን
9,400,000(0.25%) 21 (1.23%)
41
አካባቢ ጥበቃና ደን ባለሥልጣን
8,500,000(0.22%) 12 (0.70%)
42
ጠቅላይ ፍርድ ቤት
7,575,000(0.20%) 5 (0.29%)
43
ሥነ ምግባር ፀረ-ሙስና ኮሚሽን
7,200,000(0.19%) 5 (0.29%)
44
ደቡበ አመራር አካዳሚ
7,000,000(0.18%) 2 (0.12%)
45
ዲላ መ/ት ኮሌጅ
7,000,000(0.18%) 2 (0.12%)
46
መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት
7,000,000(0.18%) 4 (0.23%)
47
ርዕሰ መስተዳደር ጽህፈት ቤት
5,900,000(0.15%) 5 (0.29%)
48
ቴክክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲቲዩት
5,700,000(0.15%) 6 (0.35%)
49
ቦንጋ መ/ት ኮሌጅ
5,500,000(0.14%) 6 (0.35%)
50
ገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ
5,100,000(0.13%) 4 (0.23%)
51
ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ
5,000,000(0.13%) 2 (0.12%)
52
ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ
4,600,000(0.12%) 10 (0.58%)
53
ሰላምና ፀጥታ ቢሮ
4,000,000(0.10%) 7 (0.41%)
54
ግብርና ግብአት ጥራት ቁጥጥር ኩረንቲን ባስልጣን
3,250,000(0.09%) 8 (0.47%)
55
ፖሊሲ ጥናት ምርምር ኢንስቲትዩት
2,400,000(0.06%) 5 (0.29%)
56
ብሔረሰቦች ምክር ቤት
2,307,000(0.06%) 4 (0.23%)
57
የፍትህ አካላት ባለሙያዎች ሥልጠናና የህግ ምርምር ማዕከል
2,000,000(0.05%) 2 (0.12%)
58
ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
1,700,000(0.04%) 5 (0.29%)
59
ዋናው ኦዲተር
1,500,000(0.04%) 1 (0.06%)
60
ሚሊሽያ ጽህፈት ቤት
1,500,000(0.04%) 3 (0.18%)